Awakened Ethiopia Training & Trading

AWAKENED ETHIOPIA
Expired
100 ETB
ኑ! አብረን እንንቃ AWAKENED ETHIOPIA  ለላቀች ኢትዮጵያ ፤ ንቁ ትውልድ መፍጠር . . . በሚል መሪ ቃል አቶ ክብረት አበበ, አቶ ዳግማዊ አሰፋ, ዶ/ር ወዳጄነህ መሃረነ, ሂፕኖቴራፒስት ነፃነት ዘነበ እነዚህና ሌሎች የሀገራችን ስኬታማ ሰዎች ለስኬት ያበቋቸውን መርሆች ለመጀመሪያ ጊዜ ያካፍላሉ። ቀን፡ ሐምሌ 30, 2014
Addis Events
addis events in addis ababa