motivation spike

Date: September 16, 2024 Time: 5:00 PM – 9:00 PM Location: 22 Mazoria Barta Complex, 3rd Floor Description: Join us for an inspiring evening at Dawit Dreams where we delve into themes of freedom, innovation, and breakthrough solutions. This special...
Date: Monday, September 2, 2024 Time: 5:00 PM – 9:00 PM Location: 22 Roundabout Bata Complex, 3rd Floor Description: Join us for an inspiring session with Captain Abiy Mekon, one of Ethiopia’s distinguished pilots, as he shares the secrets of...
ሁላችሁም ተጋብዛችኋል! መግቢያ በነፃ ጸሐፌ ተውኔቱ፣ አዘጋጅ ፣ ገጣሚ እና ደራሲ እንዲሁም የኢትዮጵያ ኪነ ጥበብ ዘርፍ ላይ ትልቅ አሻራ ያስቀመጡ በተጨማሪም የአመቱ አርአያ ሰው ተሸላሚ ጋሽ አያልነህ ሙላት የስኬት ሚስጥራቸውን ሊያካፍሉን ማክሰኞ ነሃሴ 21/2016 ዓ.ም ተቀጣጥረናል እናንተም ተጋብዛቹዋል። ከእናንተ የሚጠበቀው...
ከ14 አመት በላይ ያስቆጠረው የመሰረት በጎ አድራጎት ድርጅት መስራች እንዲሁም ከ75ሺ በላይ ህፃናት እና እናቶችን የረዳች የአመቱ የአርአያ ሰው ተሸላሚ መሰረት አዛገ የስኬት ሚስጥሯን ልታካፍለን ማክሰኞ ነሃሴ 14/2016 ዓ.ም ተቀጣጥረናል እናንተም ተጋብዛቹዋል። ከእናንተ የሚጠበቀው ከ11:00 ሰዓት ጀምሮ 22 ማዞሪያ ባታ...
                                                              ሁላችሁም ተጋብዛችኋል! መግቢያ በነፃ በጅማ ዩንቨርስቲ ሆስፒታል ከአንገት በላይ ስፔሻሊስት የሆነው እንዲሁም በተለያዩ ድህረ ገፆች ላይ ስለ ህፃናት ህክምና እውቀቱን ሳይስስት በማጋራት እሚታወቀው ዶ/ር አብይ ታደሰ የስኬቱን ሚስጥር ሊያካፍለን ማክሰኞ ነሃሴ 7 /2016 ዓ.ም ተቀጣጥረናል እናንተም ተጋብዛቹዋል።* ከእናንተ የሚጠበቀው...
FREE
የትዳር ሀኪም መፅሀፍ ደራሲ እንዲሁም የመልህቅ የትዳር ህይወት ማማከሪያ ማሰልጠኛ ባለቤት ፀጋዬ አሰፋ የስኬቱን ሚስጥር ሊያካፍለን ማክሰኞ ሐምሌ 30/2016 ዓ.ም ተቀጣጥረናል እናንተም ተጋብዛቹዋል።  እንዲሁም  ለሚታደሙ እንግዶች ልዩ ስጦታ ተዘጋጅቷል. ከእናንተ የሚጠበቀው ከ11:00 ሰዓት ጀምሮ 22 ማዞሪያ ባታ ኮምፕሌክስ 3ኛ ፎቅ...
Addis Events
addis events in addis ababa