ባሎች እና ሚስቶች ድርሰት: ውዱ አለን አዘጋጅ: ሳሙኤል ተስፋዬ ቀን: ቅዳሜ ሰዓት: 8:00 ቦታ: ብሔራዊ ቴአትር
ክረምትዎን በቴአትር ግሩም ትዝታ ያድርጉት! ለመሆኑ እቤትዎ አረፍ ያሉ የክረምት እንግዳዎን ቴአትር ጋብዘውታል? ከትምህርት አረፍ ያሉ እነዚህን ሎጋ፣ ለግላጋ ልጆችዎንስ ?ልጆችዎ ቴአትር አይተው አያውቁም እንዴ? ኧረ ይጋብዟቸው።ክረምቱን ከቤተሰብዎ ጋር ወደኢትዮጵያ ብሔራዊ ቴአትር!! ዛሬ ማክሰኞ ከምሽቱ 11: 30″ ሶስቱ አይጦች›› ቴአትር...
“እሳት ወይ አበባ” ተውኔት ወደ መድረክ ሊመለስ ነው በሎሬት ፀጋዬ ገብረመድህን ግጥሞች ላይ የተመሰረተው “እሳት ወይ አበባ” ግጥማዊ ዳንስ ተውኔት በብሔራዊ ቴአትር ከሰኔ 14 2016 ዓ.ም ጀምሮ ወደ መድረክ እንደሚመለስ ኤቨንት አዲስ ድረገፅ ሰምቷል። “እሳት ወይ አበባ” የሎሬት ፀጋዬ ገብረመድህን...
Documentary film. Told through first-hand accounts with Ethiopian jazz greats such as Alemayehu Eshete, Mulatu Astatke, Girum Mezmur, as well as Sammy Yirga and while following Vahé, the only performing Armenian singer / musician in Addis Ababa, TEZETA opens the...
album di famiglia contemporariy mask theatre Day : april 11,18 25 2024 Time : 6:00 pm Venue...
The 4th annual Ethiopian Real Estate & Home Expo will be held at the Hilton hotel.
ሀሁ ወይም ፐፑ ትያትር ተስፋ ኢንተርፕራይዝ የታላቁን ባለቅኔ ሎሬት ፀጋዬ ገ/መድህንን ድርሰት ተስፋዬ ሲማ እንዳዘጋጀው ከህዳር 12 ጀምሮ ዘወትር እሮብ ከ 11:30 ጀምሮ በኢትዮጵያ ብሔራዊ ቴአትር ያቀርባል። ሀሁ ወይም ፐፑ የባለቅኔ ጸጋዬ ገብረመድህን ድርስት ከ32 እመት በኃላ ዘወትር እሮብ 11:30...
የደፈረሱ አይኖች “የደፈረሱ አይኖች” ድርሰት:- ውድነህ ክፍሌ ዝግጅት:- ሳሙኤል ተስፋዬ ቀን: ዘወትር አርብ ሰዓት: ከ 11:30 ሰዓት ጀምሮ አድራሻ: በሐገር ፍቅር ትያትር Date: Every Friday Time: 11:30 PM Local Time Address: Hager Fikir Theater
በዓሉ ግርማ ቤርሙዳ ደራሲ: ውድነህ ክፍሌ አዘጋጅ: ተሻለ አሰፋ ቀን: ዘወትር እሁድ ሰዓት: ከ 8:00 ሰዓት ጀምሮ አድራሻ: በሐገር ፍቅር ትያትር Bealu Girma Bermuda Theater Date: Every Sunday Time: 8:00 PM Local Time Address: Hager Fikir Theater
Adwas
Abebe Balcha Teferi Alemu
Date: March 1, 2022
Time: 5:30
Address: Friendship Park Anfi Theater










