
ልዩ መርሐግብር:- የመፅሐፍ ዳሰሳ እና ውይይት
ቦታ:- አራት ኪሎ አብርሆት ቤተ መፅሐፍ ውስጥ
ቀን:- ቅዳሜ: ሰኔ 29 2016 ዓ. ም
ሰዓት ፡ ከ10:00 እስከ 12:30
የመፅሐፉ ደራሲ :- አለማየሁ ገላጋይ
አቅራቢዎች :
1. ደራሲ እንዳለጌታ ከበደ /ዶክተር/
2. ዶክተር ዳኛቸው አሰፋ
የ ፕሮግራም አወያይ :- ቴዎድሮስ አጥላው /
የስነ-ፅሁፍ ተመራማሪ/
ለውይይት የተመረጠው መጽሐፍ:- ማዕበል ጠሪ ወፍ
የመርሐግብሩ አሰናጅ:- አብርሆት ቤተ መፅሐፍ እና ዋልያ መጻሕፍት በጋራ በመሆን
Share This Event





