የአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ባህል ማዕከል የኪነ-ጥበብ መርሃ ግብር

የአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ባህል ማዕከል የኪነ-ጥበብ መርሃ ግብር

       ቀን ፡ ሰኔ 5/2016

        ቦታ ፡ አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ባህል ማዕከል

በታላቁ የአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ባህል ማዕከል የሚዘጋጀው የኪነ-ጥበብ መርሃ ግብር ሃያ ሰባተኛ ምሽቱን ከፍ ባለ ዝግጅት ረቡዕ ሰኔ 5/2016 ዓ.ም ያካሂዳል። በዕለቱም ተወዳጁ አርቲስት ደሳለኝ ኃይሉ የክብር እንግዳችን ሆኖ በመካከላችን ይገኛል። እንዲሁም ግጥሞች ፣ ወግ ፣ ሙዚቃና ሞኖሎግ ለእናንተ ውድ ታዳሚዎቻችንን በባህል ማዕከል አዳራሽ ከቀኑ በ 11: 30 ጀምሮ ተሰናድተው ይጠብቃችኃል ።
#ማስታወሻ :— ፕሮግራሙ ላይ ለመታደም የምትፈልጉ በአሁን ሰዓት የዩኒቨርስቲው ተማሪ ያልሆናችሁ የኪነ-ጥበብ አፍቃሪያን መግቢያው በ5ተኛ በር በኩል ነው ።

 

advertise on addis events
Event Details
Event Details