
የአዲስ አበባ ዪኒቨርስቲ ባህል ማዕከል የሚዘጋጀው የኪነጥበብ መርሀ ግብር አስረኛ ምሽቱን ዝግጅት ነገ ረቡዕ ጥር 22 2016 ዓ.ም ይካሄዳል፡፡
በዕለቱም ድምጻዊ ጌታቸው ኃ/ማርያም የወሩ የአንድ ግጥም የአንድ ወግ እንግዳ ነው፡፡
እንዲሁም ግጥሞች ፣ ወግ ፣ሙዚቃና ሞኖሎግ ተሰናድተው እናንተ ውድ ታዳሚዎቻችንን በባህል ማእከል አዳራሽ ከቀኑ በ11፡30 ጀምሮ ይጠብቃችኃል ብለዋል አዘጋጆች፡፡
ማስታወሻ፡ ፕሮግራሙ ላይ ለመታደም የምትፈልጉ በአሁኑ ሰአት የዩኒቨርስቲው ተማሪ ያልሆናችሁ የስነ ጹሁፍ አፍቃሪያን መግቢያው በ5ተኛ በር በኩል ነው፡፡
Share This Event



