Aude Fagos 41st round discussion forum

አውደ ፋጎስ 41ኛ ዙር የውይይት መድረክ

41ኛው ዙር አውደ ፋጎስ የውይይት መድረክ እሁድ ይካሄዳል። በዚህኛው ዙር የስትራቴጂክ ጉዳዮች አማካሪ ዮናስ ግርማይ “ዓለምአቀፍ ግኑኝነትን መሳሪያ ማድረግ” በሚል ርዕስ መነሻ ሀሳብ ያቀርባል።ይህም ውይይት እሁድ ሐምሌ 28 2016 ዓ.ም ከቀኑ 8:00 ጀምሮ በብሔራዊ ቤተመዛግብት እና ቤተመጻሕፍት አግልግሎት (ወመዘክር) አዳራሽ ይካሄዳል።

advertise on addis events
Event Details
Event Details