
ጦቢያ ሃይኪንግ ከጥር 22 እስከ ጥር 26 የሚቆይ ልዩ ጉዞ በሀገራችን በርዝመት ሁለተኛ ወደ ሆነው ባሌ ተራራ አዘጋጅቷል
5 ቀናት እና 4 ምሽቶችን በሚሸፍነው በዚህ የጉዞ መርሃ ግብር ላይ ለመታደም መደበኛ ዋጋው 18ሺህ ብር ሲሆን ከጥር 16 በፊት ትኬት ለሚገዙ ተጓዞች ዋጋው 17ሺ400 ብር
የጉዞ ዋጋው
የትራንስፖርት ወጪ ፣ የጋራ ማረፊያ ፣ ምግብ ፣ ስናኮች እንዲሁም ጉብኝትን ያካተተ ነው
The wait is over – get ready for an unforgettable adventure at the Bale Mountains, where stunning landscapes and breathtaking forests await.
This awe-inspiring destination boasts the second-tallest mountain in Ethiopia, as well as an array of endemic animals and picturesque hiking trails.
Join us for a once-in-a-lifetime experience on our 5-day, 4-night excursion from January 31st to February 4th. Don’t miss out on the opportunity to explore the horizon of Bale and all it has to offer.
Save your sits by calling the number 0912990244
Share This Event





