BOOK LAUNCH

የደራሲ ሄኖክ በቀለ አዲስ መጽሐፍ ለንባብ በቃ

ከዚህ ቀደም “ሀገር ያጣ ሞት” በተሰኘው የልቦለድ መጽሐፉ የምናውቀው ደራሲ ሄኖክ በቀለ “ይናፍቀኛል” የተሰኘ የግጥም ስብስቦች መጽሐፍ ሐምሌ 20 2016 ዓ.ም ለአንባቢያን አቅርቧል።

“ይናፍቀኛል” የተሰኘው የግጥም መጽሐፉ 88 የግጥም ስብስቦችን የያዘ ሲሆን በ128 ገፆች ተቀንብቦ በ300 ብር የጀርባ ዋጋ ለንባብ በቅቷል።

advertise on addis events
Event Details
Event Details