
“ኑ በጋራ እንመርቅ”
በደራሲ ይልማ እሸቴ የተጻፈው “ሱራ” የተሰኘ መጽሐፍ ዛሬ ሐሙስ ነሐሴ 9 2016 ዓ.ም ከምሽቱ 11:00 ጀምሮ አራት ኪሎ በሚገኘው ዋልያ መጻሕፍት ውስጥ ይመረቃል።
በመጽሐፍ ምርቃቱ ላይ መምህርና ደራሲ ኃይለመለኮት መዋዕል፣ አርቲስት አዜብ ወርቁ ፣አርቲስት ድርብወርቅ ሰይፉ ፣ገጣሚ ይታገሱ ጌትነት፣ ጋዜጠኛ ቢኒያም ከበደ፣ሀያሲ ቴዎድሮስ አጥላውና ሌሎችም ሀሳቦቻቸውን ያጋራሉ።
Share This Event


