CBE Birr Expo 2017 New Year Concert at Exhibition Center

በ100 ብር የመግቢያ ትኬት መኪና ይሸለሙ !

ሲቢኢ ብር ኤክስፖ 2017 አዲስ ነገር በአዲስ ዓመት ቅዳሜ ነሐሴ 18 ደማቅ ኮንሰርት ተዘጋጅቷል . የ100 ብር ትኬት በ100 ብር ገዝተው የ2 ነጥብ 3 ማሊዮን አዲስ መኪና ይሸለሙ .ትኬቱ ከሲቢኢ ብር በተጨማሪ በኤግዚቢሽን ማዕከልም ይገኛል .ከ35 በላይ አንጋፋና ወጣት ተወዳጅ ድምፃዊያን በየቀኑ ሸማችና ጎብኚን ለማዝናናት ከፍተኛ ዝግጅት አድርገዋል . በኤግዚቢሽን ማዕከል በተመጣጣኝ ዋጋ የሚፈልጉትን እየሸመቱና እየጎበኙ እየተዝናኑና እየተሸለሙ ለ20 ቀናት ይቆያሉ .

ከመኪና በተጨማሪ ከ5 ሺህ እስከ 100 ሺህ ብር መጠን ያላቸው የዕቃ መግዣ ኩፖኖች፣ ኢባይክ እና የዲኤስ ቲቪ ዲኮደሮች በመግቢያ ትኬት ዕጣዎ ያገኛሉ –ይህ ሁሉ ዕድል የሚገኘው በ100 የመግቢያ ትኬት እጣ ነውና መተግበሪያውን በማውረድ አሁኑኑ ትኬትዎን ከሲቢኢ ብር ይግዙ በኤግዚቢሽን ማዕከል -ሸመታውም በሽበሽ -መዝናኛውም በሽበሽ -ሽልማቱም በሽበሽ አዘጋጅ ታሜሶል ኮሙኒኬሽን ከአሴንቲክ ሶሉሽንና ከሊያን ኩባንያ ጋር በመተባበር የኤክስፖው የክብር ስፖንሰር የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ የወርቅ ደረጃ ስፖንሰሮች ራይድ ፔፕሲ አኳኡኑ ውሃ የኢትዮጵያ ሎተሪ አገልግሎት ካቻ ዋፋ ስንቅ ማልት ንጉስ ማልት.

ለበለጠ መረጃ 0911516739 ይደውሉ !

ታሜሶል ኮሙኒኬሽንስ መልካም .

አዲስ ዓመት

advertise on addis events
Event Details
Event Details