
የትዳር ሀኪም መፅሀፍ ደራሲ እንዲሁም የመልህቅ የትዳር ህይወት ማማከሪያ ማሰልጠኛ ባለቤት ፀጋዬ አሰፋ የስኬቱን ሚስጥር ሊያካፍለን ማክሰኞ ሐምሌ 30/2016 ዓ.ም ተቀጣጥረናል እናንተም ተጋብዛቹዋል። እንዲሁም ለሚታደሙ እንግዶች ልዩ ስጦታ ተዘጋጅቷል. ከእናንተ የሚጠበቀው ከ11:00 ሰዓት ጀምሮ 22 ማዞሪያ ባታ ኮምፕሌክስ 3ኛ ፎቅ መገኘት እና መሳተፍ ብቻ ነው። • መግቢያ በነፃ • ለ VIP 200 ብር። በፕሮግራሙ በመሳተፍ በገንዘብ የማያገኙትን እውቀት በነፃ ይቅሰሙ። ለበለጠ መረጃ በ +251938252525 ይደውሉ። ሁላችሁም ተጋብዛችኋል መግቢያ በነፃ!
Share This Event



