
ሁላችሁም ተጋብዛችኋል!
መግቢያ በነፃ በጅማ ዩንቨርስቲ ሆስፒታል ከአንገት በላይ ስፔሻሊስት የሆነው እንዲሁም በተለያዩ ድህረ ገፆች ላይ ስለ ህፃናት ህክምና እውቀቱን ሳይስስት በማጋራት እሚታወቀው ዶ/ር አብይ ታደሰ የስኬቱን ሚስጥር ሊያካፍለን ማክሰኞ ነሃሴ 7 /2016 ዓ.ም ተቀጣጥረናል እናንተም ተጋብዛቹዋል።* ከእናንተ የሚጠበቀው ከ11:00 ሰዓት ጀምሮ 22 ማዞሪያ ባታ ኮምፕሌክስ 3ኛ ፎቅ መገኘት እና መሳተፍ ብቻ ነው። • መግቢያ በነፃ • ለ VIP 200 ብር። በፕሮግራሙ በመሳተፍ በገንዘብ የማያገኙትን እውቀት በነፃ ይቅሰሙ።
ለበለጠ መረጃ በ +251938252525 ይደውሉ።
Share This Event



