
የኢትዮጵያ ዲጄዎች ማህበር
ቀን ፡ ሚያዚያ 18
ቦታ ፡ አናት ህንፃ ላይ በሚገኘው ሲኒማ ቤት /22 አዲሱ መንገድ/
ሰአት ፡ 9ሰዓት
የኢትዮጵያ ዲጄዎች ማህበር እና ሰዋሰው መልቲሚዲያ ከወራት በፊት ባካሄዱት ስምምነት መሰረት የኢትዮጵያ የሙዚቃ ሴክተርን አለማቀፍ ደረጃውን በጠበቀ መልኩ ለማሻሻል እንዲሁም ለማዘመን በጋራ በመስራት ላይ ይገኛሉ፡፡ በዚህም መሰረት ሁሉም የዲጄ ባለሙያ ከስምምነቱ ተጠቃሚ ስለሚሆንበት አሰራር ፣ የዲጄ ባለሙያዎች ከሰዋሰው ጋር በጋራ መስራት በሚችሉባቸው የተዘጋጁ ገቢ ማግኛ መንገዶች እንዲሁም ሌሎች በርካታ እጅግ አስፈላጊ ጉዳዮች ላይ ለመነጋጋር አዲስም ሆነ ነባር የዲጄ ባለሙያዎች እንድትገኙ ተጋብዛችኋል፡፡
በዝግጅቱም
Share This Event



