
Fendika family day and bazaar
Event Date: June 16, 2024
Time: 10:00 AM – 5:00 PM
Entrance : free
በቀጣይ ሳምንት እሁድ ሚዘጋጀውን ፈንድቃ የቤተሰብ ቀን ተካፈሉ ስንል በደስታ ነው:: ላለፉት አመታት እየቀረበ ሚገኘው ይህ ዝግጅታችን ልጆችን ከስነ- ጥበብ ጋር ጊዜ እንዲያሳልፉ ስዕል የመሳል , ጭቃ የማብኩዋት እንዲሁም የሙዚቃ መሳሪያ የመማር የመጫወት ” ዝግጅቶችን ይዙዋል ::
ፈንድቃ የቤተሰብ ቀን እሁድ ሰኔ 9, 2016
ከጠዋት 4:00 -11: 00 ሰዐት ሚቀርብ ሲሆን ሁሉም ቤተሰብ ተጋብዙዋል::
Share This Event
