
ታላቁ ኢትዮ ዒድ ኤክስፖ በሚሊኒየም አዳራሽ!
ከመጋቢት 20 እስከ ሚያዚያ 1 ቀን 2016 በተቀደሱት የረመዳን ቀናት ብርሃናማ ድባብ ሚሊኒየም አዳራሽ ይደምቃል!
“የዒድ ዋዜማዎች በሚሊኒየም” በሚል መሪ ቃል በሚካሄደው በዚህ ኤክስፖ ላይ አምራቾች ምርቶቻቸውን ፣ ነጋዴዎች አቅርቦቶቻቸውን ፣ ጎብኚዎችም የልባቸውን መሻት ይዘው ይገኛሉ! በየእለቱ ፤ንጋት ላይ ብቅ ያለችዋ ጸሃይ እስከ ምሽቱ 4 ሰአት አትጠልቅም!
√ በቂ የመኪና ማቆሚያ
√ ሰፊ የመስገጃ ስፍራ(ተራዊህና ጁምዓን ጨምሮ)
√ የህጻናት መዝናኛ
√ ልዩ የኢፍጣር ድባብ
√ አዝናኝና ረመዳን ረመዳን እንዲሁም ዒድ ዒድ የሚሸቱ አስተማሪ መሰናዶዎች ከወደ መድረኩ
√ በጥንቃቄና እይታን ማራኪ ሆነው የተዘጋጁ ድረጃቸውን የጠበቁ ሱቆች
√ አስተማማኝ ደኅንነትና ጥበቃ በታላቁ ኢትዮ ዒድ ኤክስፖ! የኢድ ዋዜማዎች!
Share This Event




