ሀሁ ወይም ፐፑ ትያትር

hahu weyim pepu theater - Ethiopian national theater

ሀሁ ወይም ፐፑ ትያትር

hahu weyim pepu theater - Ethiopian national theater

ተስፋ ኢንተርፕራይዝ የታላቁን ባለቅኔ ሎሬት ፀጋዬ ገ/መድህንን ድርሰት ተስፋዬ ሲማ እንዳዘጋጀው ከህዳር 12 ጀምሮ ዘወትር እሮብ ከ 11:30 ጀምሮ በኢትዮጵያ ብሔራዊ ቴአትር ያቀርባል።
ሀሁ ወይም ፐፑ የባለቅኔ ጸጋዬ ገብረመድህን ድርስት ከ32 እመት በኃላ ዘወትር እሮብ 11:30
ድርሰት:- ባለቅኔ ጸጋዬ ገብረመድህን
ዝግጅት:- ተስፋዬ ሲማ

ቀን: ዘወትር እሮብ
ሰዓት: ከ 11:30 ሰዓት ጀምሮ
አድራሻ: በኢትዮጵያ ብሕራዊ ትያትር

Date: Every Wednesday
Time:  11:30 PM Local Time
Address: Ethiopian National Theater

advertise on addis events
Event Details
Photos
hahu weyim pepu theater - Ethiopian national theater
Event Details