አላቲኖስ ኢትዮጵያዊ ፊልም ሰሪዎች ማሕበር ፒያሳ በሚገኘው የሩሲያ ሳይንስና ባህል ማዕከል (ፑሽኪን) አዳራሽ ውስጥ በሚያዘጋጀው የፊልም ውይይት መርሐግብር ዛሬ ሐሙስ ነሐሴ 9 ቀን 2016 ዓ.ም ከቀኑ 10:30 ጀምሮ” Understanding Abbas kiarostaml”በሚል ርዕስ ውይይት ይካሄዳል።በዕለቱም መነሻ ሀሳብ በአብኔዘር ሰኔ ይቀርባል።
Share This Event

New membership are not allowed.