
ልዑል concert 2024
ቀን ፡ ሰኔ 1 2016 ዓ.ም
ቦታ ፡ ሚሊኒየም አዳራሽ
ስልክ ፡ 0986060788\
ድምጻዊኑ ልዑል ሲሳይ፣ ሚካኤል በላይነህ፣ ሳሚ ዳን የተጣመሩበት “ልዑል” ኮንሰርት የፊታችን ቅዳሜ ሰኔ 1 2016 ዓ.ም በሚሊኒየም አዳራሽ ይካሄዳል።ወጣቱ ድምጻዊ ልዑል ሲሳይ ከወራት በፊት “ልዑል” የተሰኘ አልበም ለአድማጮች ያደረሰ ሲሆን በሌላ በኩል ድምጻዊ ሚካኤል በላይነህ ከዓመታት በኃላ በቅርቡ የሙዚቃ አልበሙን ለአድማጮች ያደርሳል ተብሏል።
Share This Event



