
“በድጋሜ መጽሐፌን አስመርቃለው በመፅሐፌ ቤት መፅሀፍ እገነባለው”
ቀን ፡ ሚያዚያ 19 2016
ሰአት ፡ 8፡00
ቦታ ፡ ጎተራ ማሳለጫ የአደባባይ ቤተ መፅሐፍ ስፍራ
የተለያዩ መጽሐፍትን ላንባቢያን ያበቁ 5 ደራሲያን “ድጋሚ መጽሐፌን አስመርቃለው በመጽሐፌ ቤተ መጽሐፍ እገነባለው ” በሚል መሪቃል ልዩ ዝግጅት አሰናድተዋል፡፡
♦ ደራሲ አብረሀም ደበሌ – ማር አንደበት መጽሐፍ
♦ ደራሲ ሀና ሀይሉ – ምስሌ ፍለጋ መጽሐፍ
♦ ደራሲ ፌቨን ጋሻው – የንጉሱ ሴት ልጅ መጽሐፍ
♦ ደራሲ በረከት አስናቀ – ብርቱ ሴት መጽሐፍ
♦ ደራሲ ሆሊ አሉላ – ሰውነት ሲፈተን መጽሐፍ
የተሰኝው መጽሀፋቸውን በጎተራ ማሳለጫ አደባባይ በቤተ መጽሀፍ ስፍራ ቅዳሜ ሚያዚያ 19 , 2016 ዓም በደማቅ ሁኔታ የሚመረቅ ሲሆን ሌሎች ፕሮግራሞችም እንደሚኖሩት አዘጋጆች ገልጸዋል ፡፡
Share This Event



