
ማለዳ ፊልም
ቀን ፡ ግንቦት 30 – ሰኔ 3 እና 7፣ 8፣ 9
”ማለዳ” ፊልም ከነገ ጀምሮ በሲኒማ ቤቶች መታየት ይጀምራል።በድሮ ፒክቸር ተዘጋጅቶ የቀረበው ”ማለዳ” የተሰኘ የሳሙኤል ካሣሁን ፊልም ከነገ ግንቦት 30 ጀምሮ ሰኔ 1 ፣ 2 እና ሰኔ 7 ፣8 እና 9 በተመረጡ ሲኒማ ቤቶች መታየት ይጀምራል።በፊልሙ ላይ ታሪኩ ብርሃኑ(ባባ)፣ መታሰቢያ ታደሰ ፣ ዘላለም ይታገሱ እና ሌሎችም በተዋናይነት ተሳትፈዋል። ፊልሙ ባሳለፍነው ሰኞ ግንቦት 26 2016 ዓ.ም መመረቁ ይታወሳል።
Share This Event
