Media Award

ላለፉት ሁለት ወራት በዳኞች እና በህዝብ በሶስት ዙር ድምፅ ሲሰጥበት የቆየው “የሚዲያ አዋርድ”የሽልማት ሥነሥርዓት ነሐሴ 22 ቀን 2016 ዓ.ም ከ11 ሰዓት ጀምሮ ካዛንቺስ በሚገኘው ኢንተር ሌግዠሪ ሆቴል ይካሄዳል።

በዚህ የሽልማት ሥነሥርዓ ላይ ከፍተኛ የመንግስት ባለስልጣናት፣አንጋፋ እና ወጣት ጋዜጠኞች፣አርቲስቶችን ጨምሮ የተለያዩ ታዋቂ እና ተፅህኖ ፈጣሪ ግለሰቦች እንደሚገኙ መረጃዎች ያመልክታሉ።

advertise on addis events
Event Details
Event Details