
ሁላችሁም ተጋብዛችኋል! መግቢያ በነፃ
ጸሐፌ ተውኔቱ፣ አዘጋጅ ፣ ገጣሚ እና ደራሲ እንዲሁም የኢትዮጵያ ኪነ ጥበብ ዘርፍ ላይ ትልቅ አሻራ ያስቀመጡ በተጨማሪም የአመቱ አርአያ ሰው ተሸላሚ ጋሽ አያልነህ ሙላት የስኬት ሚስጥራቸውን ሊያካፍሉን ማክሰኞ ነሃሴ 21/2016 ዓ.ም ተቀጣጥረናል እናንተም ተጋብዛቹዋል።
ከእናንተ የሚጠበቀው ከ11:00 ሰዓት ጀምሮ 22 ማዞሪያ ባታ ኮምፕሌክስ 3ኛ ፎቅ መገኘት እና መሳተፍ ብቻ ነው።
• መግቢያ በነፃ •
ለ VIP 200 ብር።
በፕሮግራሙ በመሳተፍ በገንዘብ የማያገኙትን እውቀት በነፃ ይቅሰሙ።
ለበለጠ መረጃ በ +251938252525 ይደውሉ።
Share This Event



