
ከ14 አመት በላይ ያስቆጠረው የመሰረት በጎ አድራጎት ድርጅት መስራች እንዲሁም ከ75ሺ በላይ ህፃናት እና እናቶችን የረዳች የአመቱ የአርአያ ሰው ተሸላሚ መሰረት አዛገ የስኬት ሚስጥሯን ልታካፍለን ማክሰኞ ነሃሴ 14/2016 ዓ.ም ተቀጣጥረናል እናንተም ተጋብዛቹዋል። ከእናንተ የሚጠበቀው ከ11:00 ሰዓት ጀምሮ 22 ማዞሪያ ባታ ኮምፕሌክስ 3ኛ ፎቅ መገኘት እና መሳተፍ ብቻ ነው። መግቢያ በነፃ • ለ VIP 200 ብር። በፕሮግራሙ በመሳተፍ በገንዘብ የማያገኙትን እውቀት በነፃ ይቅሰሙ። ለበለጠ መረጃ በ +251938252525 ይደውሉ።
Share This Event



