
የነጋሪት ባንድ አልበም ምርቃት
ቀን ፡ ሚያዝያ 19 2016 ዓ.ም
ቦታ ፡ አሊያንስ ኢትዮ ፍራንሴ
ሰአት ፡ 10:00
መግቢያ ፡ በነጻ
“የነጋሪት ባንድ” ባንድ አልበም የፊታችን እሁድ ይመረቃል። የተለያዩ የሀገራችን አካባቢዎች ሙዚቃን በአንድ የያዘው “ነጋሪት ባንድ” የሀገርበቀል የጃዝ የሙዚቃ አልበም የፊታችን ቅዳሜ ሚያዝያ 19 2016 ዓ.ም ከቀኑ 10:00 ጀምሮ በአሊያንስ ኢትዮ ፍራንሴስ ውስጥ ይመረቃል።በዕለቱም ተፈሪ አሰፋ ፣ ጆርጋ መስፍን ፣ አብይ ተክለማርያምን ጨምሮ የነጋሪት ባንድ ባልደረቦች የሙዚቃ ዝግጅታቸውን የሚያቀርቡ ሲሆን መራዋ ኳየር እና የተመስገን ልጆችም ዝግጅታቸውን ከሚያቀርቡት ውስጥ ናቸው።
Share This Event



