በጉጉት የሚጠበቀው አመታዊው አንድ ቀለም ልዩ የቤተሰብ የደስታ ፌስቲቫል በመስቀል አደባባይ
ህዳር 22 / December 2 በመስቀል አደባባይ በመገኘት ከልጆችዎና ከወዳጆችዎ ጋር የማይረሳ የደስታ ጊዜ ያሳልፉ።
በእለቱ ልጆች ከወላጆቻቸው ጋር የማይረሳ የደስታ ጊዜ ያሳልፋሉ። በውሃ እየተንቦራጨቁ ይፈነጥዛሉ፣ጭቃ ያቦካሉ፣ሸክላ ይሰራሉ፣ ስእል ይስላሉ ሀሳባቸውንም በጭቃ ይገልፃሉ። ከእናቶች ጋር ጥጥ ይፈትላሉ ። ሲለቅሙ : ሲያበጥሩ ሲወቅጡና ሲጋግሩ ይውላሉ ።
በሺ የሚቆጠሩ ህፃናት ልደታቸው ይከበራል፣ አብረው ሲጫወቱ እና ሲደሰቱ ይውላሉ። ጢባጥቤ ፣ሱዚ፣ ቴዘር፣ ብይ፣ ሴንተር፣ ሰኞ ማክሰኞ እና በርካታ ኢትዮጵያዊ የልጅነት ጨዋታዎችን ሃገራዊ እሴቶቻችንን እየሞከሩ ይውላሉ ። የሚበላ የሚጠጣ ነገር አቅራቢዎች ሊያስተናግዶችሁ ተዘጋጅተዋል።
ከጠዋቱ 3 ሰአት ጀምሮ እስከ 11 ድረስ ቀኑን ሙሉ። ሌሎችም አዳዲስ አስደሳች ሰርፕራይዞች ይኖራሉ።
መግቢያ ዋጋ ለልጆች 200 ብር ለወላጆች በነጻ
ሁለታቹም ኑ ! ትኬቱን በቴሌ ብር ላይ ያገኙታል።
በ 0911447443 እና 0908808182 ይደውሉልን።
One Color Festival
The much-awaited annual One Color Festival is just a few days away.
On December 2nd Spend an unforgettable happy time with your children and friends by attending the One Color festival at Meskel Square.
The entrance fee is 200 birr for kids.
Organizer: Nu chika Enabuka – ኑ ጭቃ እናቡካ
Date: December 2nd, 2023
Time: 9:00 AM – 5:00 PM Local Time
Place: Meskel Square
Share This Event









