
Prestige Addis with Dawit Tsige
Event Date: June 11, 2024
Time: 2:00 PM – 4:59 PM
Register on the link https://bit.ly/SatchmoCenterMembership
Venue : sachamo center , Us embassy Addis Ababa
ማክሰኞ ሰኔ 04 2016 ዓ.ም ከቀኑ 8:00 ሰዓት ጀምሮ በአሜሪካን ኤምባሲ ውስጥ በሚገኘው የሳችሞ ማእከል ውስጥ ፕሪስቴጅ አዲስ በሚያዘጋጀው የኪነ ጥበብ ዝግጅት ላይ ሃሳቦችን በጋራ የምናሸራሽርበት መድረክ ተሰናድቶ ይጠብቃችህዋል :: መጥታችሁ የፕሮግራሙ ታዳሚ ትሆኑ ዘንድ እየጋበዝኩ : በዚህ መድረክ ላይ ለመታደም ከዚህ በላይ ባለው ሊንክ ይመዝገቡ ::
Prestige Addis has organized an Arts event which will be held on Tuesday, June 11, 2024 starting at 14:00 at the Satchmo Center in the American Embassy. I as part of the event myself am glad to invite you to come and be a part of the program.
Share This Event



