
«ንጹሕ ምንጭ ኢትዮጵያ » ልዩ ዓውደ ርዕይ
ቀን ፡ ከሚያዝያ 5 – 13
ቦታ ፡ ግዮን ሆቴል
መግቢያ ዋጋ ፡ 200ብር
የመግቢያ ትኬት ፡https://event.hamereberhan.org/
ሐመረ ብርሃን የብራና መጻሕፍት ድርጅት « ወደቀድሞ ነገር እንመለስ» በሚል አዋጅ ለዓመታት ተጉዞ ያገኘውን «ንጹሕ ምንጭ» ሊያስጎበኝ በግዮን ሆቴል ልዩ ዓውደርዕይ ከሚያዝያ 5 እስከ ሚያዝያ 13 ቀን 2016 ዓ.ም አዘጋጅቷል።
በዚህ አውደ ርዕይ መረሐግብር ላይ
ምርቶችን በመግዛት ለትውልድ ያወርሳሉ ፤ አገራዊና
ባህላዊ ክንውኖችም ዝግጅት ተደርጎባቸዋል።
ለሕጻናት ሰፊ ቦታ የተዘጋጀ ሲሆን አገራዊ ፋይዳዎች ላይ የሁለትዮሽ ውይይትም ተዘጋጅቷል ፤ ከበቂ የመኪና ማቆሚያ ጋር የምግብና መጠጥም መስተንግዶ በሙላት ተሰናድቷል።
ለበለጠ መረጃ፡– 0909444445
0966767676 ይደውሉልን!
ትኬቶቹ
➤ በሁሉም የአሐዱ ባንክ እና የአቢሲኒያ ባንክ
➤ ሜክሲኮ ሀሁ መጽሐፍ መደብር
➤ ፒያሳ ኤዞኘ መጽሐፍ መደብር
ትኬቱን ቀድመው ይግዙ ! ታሪክን ይጎብኙ !
Pure Origin Ethiopia
Let’s not miss this Exhibition: Attending the event means taking part in the preservation and conservation of our #indigenous_knowledge and #Heritages.
April 11 – 24, 2024 at @Ghion_Hotel
Use the QR Code for the detail about the entrance
Share This Event





