RESILIENT MINDSET EVENTS

በህይወታሁ ፈታኝ እና ተስፋ አስቆራጭ ሁነቶች ቢያጋጥማችሁ ፥ እንድትቋቋሙ የሚረዳችሁን ክህሎት የምታገኙበት ልዩ መድረክ የፊታችን ጥር 23 በሂልተን ሆቴል ይካሄዳል።
አሶሴሽን ኦፍ ውመን ቦልድነውስ (አዊብ) በየወሩ የሚያዘጋጀው ኤቨንት የፊታችን ሀሙስ ጥር 23 2016 ሪዚሊየት ማይንድሴት በሚል ርዕስ እንደሚካሄድ ሰምተናል
ከአመሸሽ 11:30 እስከ ምሽት 3 ሰዓት በሚካሄደው በዚህ ዝግጅት
በርዕሰ ጉዳዩ ላይ የነጻ ሃሳብ ውይይት ሲደረግ ለጥያቄዎችም በባለሙያ ምላሽ የሚሰጥ ይሆናል
የመግቢያ ዋጋው 850 ነው ፥ የአሶሴሽን ኦፍ ውመን ቦልድነስ አባላት ዝግጅቱ በነጻ መታደም ይችላሉ ተብሏል

advertise on addis events
Event Details
Event Details
Sponsors