
ሰንደይ ፋሚሊ ፌር የሚል ስያሜ የተሰጠው ይሄው ዝግጅት ጥር 19 ቦሌ አለም ሲኒማ ጀርባ በሚገኘው አትሞስፌር የመዝናኛ ስፍራ ይካሄዳል
ወላጆች ከቤተሰቦቻቸው ጋር የተለያዩ ጨዋታዎችን የሚጫወቱበት ፣ ጣፋጭ ምግቦችን የሚያጣጥሙበት እና የሚዝናኑበት ይሄው ዝግጅት የመግቢያ ዋጋው ለአዋቂዎች 100 ብር ለህጻናት ደግሞ 50 ብር ነው
ዳሽን ባንክ ፣ የኢትዮጵያ ልጆች ቲቪ እና ሌሎች አጋሮች በትብብር የሚያዘጋጁት ይሄው ዝግጅት ከጠዋቱ 3 ሰዓት ጀምርፕ እስከ ቀን 11 ሰዓት ይቆያልም ተብሏል
Share This Event



