
በአይከን ስኮላር አካዳሚ የተዘጋጀው በኢትዮጵያ ለመጀመሪያ ጊዜ ዓለምአቀፍ የተማሪዎች ፌስቲቫል ከፊታችን ሚያዝያ 5 እና 6 2016 ዓ.ም ጊዮን ሆቴል ለተከታታይ ሁለት ቀናት ከጠዋቱ 2:00 እስከ 11:00 ይካሄዳል
በፌስቲቫሉ ላይ ከአሜሪካ፣ ከአውሮፓ፣ ከመካከለኛው ምስራቅ እንዲሁም ከተለያዩ ሀገራት የሚመጡ የዩንቨርስቲ ዳይሬክተሮችን( ተወካዮች) በቀጥታ አግኝተው የስኮላርሺፕ ፕሮሰሶን የሚጀምሩበት እድል ተመቻችተዋል ተብሏል።
ወደ ውጭ ሀገር ሄዶ የመማር ፍላጎት ያላችሁ በሙሉ የዚህ ፕሮግራም ተሳታፊ እንዲሆኑ ጥሪ ቀርቧል።
ያለ ምንም ቅድመ ክፍያ ፣ ያለ መግቢያ ፈተና ፣መቶ በመቶ የተረጋገጠ ቅበላ ፣በሀይስኩል ፣በመጀመሪያ ዲግሪ እንዲሁም በማስተርስ ድግሪ እድሎች የሚመቻችሁ ሲሆን ወደ ፌስቲቫሉ ሲመጡ ፓስፖርት/ የልደት ሰርተፍኬት ፣ ትራንስክሪፕት /ቴምፖ የሚያስፈልግ ሲሆን ይህንን እድል ለማግኘት ተማሪዎቹ መመዝገብ ብቻ በቂ ነው ተብሏል።
የዚህ ፌስቲቫል መግቢያ በነፃ ነው።
Share This Event




