
ሌላኛው ልኬት የስዕል ኤግዚቢሽን
ቀን ፡ ሚያዚያ 2 – ሚያዚያ 16 ,2016
ሰአት ፡ 12፡00
ቦታ ፡ ፈንድቃ የባህል ማእከል
ትላንት ረቡዕ ሚያዚያ 2 ካሳንቺስ በሚገኘው ፈንድቃ ባህል ማዕከል የተከፈተው የሰዓሊ ኤፍሬም ባዩ እና ዮናስ ጁሃር የስዕል ኤግዚቢሽን እስከ ሚያዚያ 16 2016 ለእይታ ክፍት ሆኖ ይቆያል።
ሌላኛው ልኬት ወይም ዘ አዘር ዳይሜንሽን የሚል ርዕስ በተሰጠው በዚህ የስዕል ኤግዚቢሽን ላይ የስዕል አፍቃሪዎች በሙሉ እንዲገኙ አዘጋጆቹ ጥሪ ያስተላለፉ ሲሆን መግቢያው በነጻ ነው።
Share This Event



