
ጦቢያ ወርሀዊ የኪነጥበብ ዝግጅት “በነፃ ሀሳብ እና በሰከነ መንፈስ ኢትዮጵያና ኢትዮጲያዊነትን እናድምቅ” በሚል መሪ ቃል
ሚያዚያ 4 ከቀኑ 11:30 ጀምሮ ካዛንቺስ በሚገኘው በኢንተርኮንትኔንታል ሆቴል ተዘጋጅቷል፡፡
በ ላይደ መንሽ መልቲ ሚድያ, ቅዱስ ጎርጊስ ቢራ , eml events , እና art TV በጋራ በመተባበር ያዘጋጁት ሲሆን የመግቢያ ዋጋ 300 ብር መሆኑን አዘጋጆቹ ለአዲስ ኢቨንት ገልፀዋል፡፡
Share This Event




